የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚገኙ የአእምሯዊ ንብረት ሃብቶች በሚጠበቁበት ሁኔታ ላይ ከቤተክርስቲያኒቷ ጋር ተወያየ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር ለቤተክርስቲያኗ ቤተክህነት የአስተዳደር መምሪያ ኃላፊዎችና ልዩ ኮሚቴ አባላት በአእምሯዊ ንብረት ጽንስ ሃሳብና የጥበቃ ስርዓት ዙሪያ የካቲት 12 ቀን 2011 ዓ.ም በቤተክህነቱ ቅፅር ግቢ ሥልጠና ሰጠ፡፡

የቤተክህነቱ ልዩ ኮሚቴ ተወካዮች ቤተክርስቲያኗ ያሏትን የአእምሯዊ ንብረት ሃብቶች ለማስመዝገብና ለማስጠበቅ ከጽ/ቤቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ተከትሎ ሥልጠናው የተዘጋጀ ሲሆን የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ፣ የማህበረሰብ እውቀቶችና የትውፊት ሃብቶች ጥበቃ እንዲሁም የፓተንት መብት ጥበቃ ሥርዓቶችን አስመልክቶ በባለሙያዎች ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡

ቤተክርስቲያኗ ያሏትን ዘርፈ ብዙ ሃብቶች በመደበኛ የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃ ህጎች እና በሌሎች አግባቦች ማስጠበቅ በምትችልባቸው ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተካሄዷል፡፡

 


 

 

 

Message from the

Director General

It is indeed a great enchantment for me to address some vital and kernel issues and points with regard to the vision, mission, values and goals of our office- Ethiopian Intellectual Property Office (EIPO) in a nutshell. This is in order to shed lights on our mapped out plan which we all are duty bound to carry to its end using all possible modus operandi . It is a glaring and undeniable fact that the EIPO needs to strive to its utmost capacity to essentially strengthen the national IPR system as a sources of wealth creation and value-addition in its own right, to the benefit of the society and individuals, taking all administrative, technical and legal frameworks into account. Read More...