News News

Latest News


ለንግድ ምልክት ወኪሎች ዕውቅናና የምስክር ወረቀት ተሰጠ

13/11/2019
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት በንግድ ምልክት አዋጅ ቁጥር 501/1998 ዓ/ም በተሰጠው ስልጣን የንግድ ምልክት ወኪሎች ምዝገባ እና ጥበቃ ደንብ ቁጥር 273/2005 አንቀጽ 51 ባስቀመጠው መሰረት የንግድ ምልክት ወኪሎች የብቃት መመዘኛ ላይ አጥጋቢ ውጤት ላስመዘገቡ ወኪሎች ዛሬ ህዳር 2/2012 ዓ.ም የዕውቅናና የምስክር ወረቀት ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት እና አይ ቢ ኤ ኢትዮጵያ በጋራ ለመስራት የትብብር ተፈራረሙ

30/10/2019
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት እና አይ ቢ ኤ ኢትዮጵያ በአእምሯዊ ንብረት መብቶች ጥበቃና በፓተንት ሰነዶች የታቀፉ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማሰራጨት፣ ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራንና ስራ ፈጠራን ለማበረታት እንዲሁም ወጣት የፈጠራ ባለሙያዎችን ለማበረታታት እና የገበያ ትስስር እንዲያገኙ ለማስቻል በጋራ ለመስራት የትብብር ሰነድ ጥቅምት 18፣ 2012 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት የኔልሰን ማንዴላ አዳራሽ ተፈራረሙ፡፡

የአዕምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ኤርምያስ የማነብርሀን ከዓለም አቀፉ የአእምሯዊ ንብረት ድርጅት አካዳሚ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ፡፡

10/10/2019
የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ኤርምያስ የማነብርሀን ከ59ኛዉ የዓለም አቀፍ አዕምሯዊ ንብረት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ከዓለም አቀፉ የአእምሯዊ ንብረት ድርጅት አካዳሚ (WIPO Academy) ዳይሬክተር ሚ/ር ሸሪፍ ሳዳላህ ጋር ተወያዩ።

Ethiopia participsted at WIPO's 14th Advisory Committee on Enforcement (ACE)

16/09/2019
Ethiopia participated at WIPO's 14th Advisory Committee on Enforcement (ACE)

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚገኙ የአእምሯዊ ንብረት ሃብቶች በሚጠበቁበት ሁኔታ ላይ ከቤተክርስቲያኒቷ ጋር ተወያየ

20/02/2019
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር ለቤተክርስቲያኗ ቤተክህነት የአስተዳደር መምሪያ ኃላፊዎችና ልዩ ኮሚቴ አባላት በአእምሯዊ ንብረት ጽንስ ሃሳብና የጥበቃ ስርዓት ዙሪያ የካቲት 12 ቀን 2011 ዓ.ም በቤተክህነቱ ቅፅር ግቢ ሥልጠና ሰጠ፡፡

Office Launches online Trademark filling system

21/12/2018
Ethiopian Intellectual Property Office (EIPO) in collaboration with the World Intellectual Property Organization (WIPO) launched an online trademark filling system on December 21, 2018 at EIPO after they had inked an agreement to modernize the infrastructure of the intellectual property system in Ethiopia.

Innovations and Technology Capacity Building Regional Meeting Underway

15/10/2018
EIPO and WIPO are co-hosting regional meeting on innovations and technology capacity building is underway.

Ethiopia Recognizes the Value of WIPO’s Persistent Support

04/10/2018
Ethiopia participated in the 58th series of meetings of the assemblies of the member states of WIPO which took place in Geneva, Switzerland from September 24 to October 2, 2018. H.E. Ambassador Negash Kibret led the nation’s delegates that include the Ethiopian Intellectual Property Office Director General Ermias Yemanebrhan and Mekdelawit Taye.

ጽ/ቤቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር ቅንጅታዊ አሰራሮችን ማጎልበት እንደሚገባው ተጠቆመ

28/02/2018
ጽ/ቤቱ የንግድ ምልክት ጥበቃን አስመልክቶ አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብና ባለድርሻ አካላት ተወካዮች የግንዛቤ ማሳደጊያ መድረክ ሀሙስ የካቲት 20/2010 ዓ.ም በአዝማን ሆቴል አካሄደ፡፡

በቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጆች ላይ ጅማ ከተማ ለሚገኙ ባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

08/02/2018
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት በጅማ ከተማ ለሚገኙ የህግ ባለሙያዎች፣ አርቲስቶች፣ የፖሊስ አባላት፣ የከተማዋ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት በቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጆች ላይ ጥር 24/2010 ዓ.ም በላሎ ሆቴል ስልጠና ሰጠ፡፡

የፓተንት መረጃ አቅርቦትን በማሳደግ ሀገር በቀል የፈጠራ ስራዎችን ማበረታታት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

23/01/2018
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት የአእምሯዊ ንብረትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ምንነትን፣ የፓተንት መረጃ አፈላለግና የቴክኖሎጂ ኢኖቬሽን ድጋፍ ማዕከል አመሰራረትና አስፈላጊነት ላይ ከዩኒቨርስቲዎች፣ ከምርምርና ስርጸት ተቋማት፣ ከግልና ከመንግስት ኮሌጆች ለተወጣጡ ተሳታፊዎች ከጥር 14 – 15/2010 ዓ.ም የሁለት ቀን የግንዛቤ ማሳደጊያ ስልጠና ሰጠ፡፡

በቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ቁ. 410/96 እና በማሻሻያ አዋጁ ቁ. 872/2007 ላይ ውይይት ተካሄደ

11/01/2018
በደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል ወላይታ ዞን ከፍትህ አካላት፣ ባህልና ቱሪዝም እንዲሁም ኮሙኒኬሽን መምሪያ ለተውጣጡ ተሳታፊዎች በቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ዙሪያ ታህሳስ 24 ቀን 2010 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማ ስልጠና ተሰጠ፡፡

የሀገሪቱን ዕድገት ለማፋጠን ለጊዜ ዋጋ መስጠት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

10/01/2018
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በ2010 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወር የስራ አፈጻጸም እና በበጀት ዓመቱ ሁለተኛ ስድስት ወር ዕቅድ ዙሪያ ከየተቋማቱ የህዝብ ክንፍ አባላት ጋር ታህሳስ 26/2010 ዓ.ም ውይይት አካሄዱ፡፡

WIPO’s Assistant Director General in Ethiopia

04/12/2017
World Intellectual Property Organization-WIPO Assistant Director General Ambassador Minelik Alemu made official visit in Ethiopia from Oct 23-26, 2017. The Assistant Director General discussed with Ministry of Science and Technology and Ethiopian Intellectual Property Office on ways Ethiopia can increase WIPO’s support for its Intellectual Property-IP protection activities.

EIPO discusses the Traditional Knowledge Draft Law

05/01/2018
Ethiopian Intellectual Property Office (EIPO) discussed the Traditional Knowledge and Folklore Intellectual Property Rights Protection Draft Law with traditional healers, agricultural research centers, justice departments, Jimma zone culture and tourism bureau and researchers and professors from various departments of Jimma University on December 29, 2017 in Jimma.

በቅጅና ተዛማጅ መብቶች ምንነት ዙሪያ ለባለመብቶችና ባለድርሻ አካላት ስልጠና ተሰጠ

10/01/2018
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት የቅጅ መብት ዋና የስራ ሂደት በቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ምንነትና አዋጆች ዙሪያ ለባለመብቶችና ባለድርሻ አካላት ጥቅምት 23/2010 ዓ.ም እና ህዳር 14 ቀን 2010 በአክሱምና በወልዲያ ከተሞች የግንዛቤ ማሳደጊያ ስልጠና ሰጠ፡፡

Equitable Remuneration on Ethiopia’s Genetic Resources: Teff Patent Registration

14/12/2017
Ethiopian Intellectual Property Office Held a discussion about value adding to the genetic resource and traditional knowledge and Ethiopia’s equitable remuneration on its genetic resources from November 16-17, 2017 G.C.

Seeking direct participation and advisory from National Intellectual Property Council

23/11/2017
National Intellectual Property Council held its first assembly of 2017/18 budget year on Sep 29, 2017 at Ethiopian Intellectual Property Office. The Council assessed office 2016/17 budget year performance. It also ratified its previous assembly’s minute and passed decisions.

Training of Trainers Held

12/04/2016
A three day training of trainers (ToT) was held on utilization of Intellectual Property in small and medium sized enterprises from July 21 – 23/2015 at Aphrodite hotel. The training, which 52 participants took part drawn from universities and small sized enterprises from Addis Ababa and regional states, was organized by the Ethiopian Intellectual Property Office (EIPO) in collaboration with the World Intellectual Property Organization (WIPO).

Public Wing and Stakeholders Conference Held

12/04/2016
Ethiopian Intellectual Property Office held conference with public wing and stakeholder on the performance of the first growth and transformation plan, (GTP I) the second growth and transformation plan (GTP II) and the 2015/16 fiscal year plan on October 1, 2015 at the Office conference hall.